ዶክተር ሙላቱ "ታሪካዊ ሁነቶችን አዛብተው አቅርበዋል" በሚል የከሰሱት የማስታወቂያ ሚኒስትሩ፥ ሀገራቸው በትግራዩ ጦርነት የተሳተፈችው "ህወሃት በኤርትራ ላይ መጠነሰፊ ሊያደርስ ጥቃት ስለነበር እና ...
በዓለማችን ካሉ ቀዳሚ የኤሌክትሮኒክስ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው ሁዋዌ አዲስ ስልክ ለገበያ አቅርቧል፡፡ መሰረቱን ቻይና ያደረገው ይህ ኩባንያ ሶስት ቦታ መተጣጠፍ የሚችል ቅንጡ ስልክ በማሌዢያ ኩዋላላምፑር በተካሄደ የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሽያጭ ቀርቧል፡፡ ...
ሪፐብሊካን የኮንግረንስ አባሏ ክላውዲያ ቴኒ የትራምፕ ልደት ቀን (ሰኔ 14) ብሄራዊ በዓል ሆኖ እንዲከበር የሚጠይቅ ረቂቅ ህግ ማቅረባቸውን ዘ ሂል ዘግቧል። የትራምፕ የልደት ቀን ከአሜሪካ የሰንደቅ አላማ ቀን ጋር በተመሳሳይ ቀን የፌደራል የህዝብ በዓል ሆኖ መከበር እንዳለበት ነው ረቂቁ የሚጠይቀው። ...
የአለማችን ውድ ማዕድናትን ዋጋ የሚያስንቀው የምድራችን እጅግ ውዱ ንጥረ ነገር በግራም 62 ትሪሊየን ዶላር ዋጋ ተቆርጦለታል፡፡ ከቅንጣቶች ስብስብ እንደሚገነበ የተነገረለት ንጥረ ነገር ለአቶሚክ ...
ፓርቲዎቹ የአፍሪካ ህብረት የምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልእክተኛ እና የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦባሳንጆ የፕሪቶሪያ ስምምነትን በሚገመግመው ስብሰባ ላይ "የትግራይ መሬቶችን" አስመልክቶ ያደረጉትን ...
እስራኤልና ሄዝቦላህ በአሜሪካ አደራዳሪነት በህዳር ወር በደረሱት የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት እስራኤል ወታደሮቿን እስከ ጥር ወር መጨረሻ ከሊባኖስ ማስወጣት ይኖርባት ነበር። ሄዝቦላህም ተዋጊዎቹን ...
አሜሪካ፣ ጣሊያን እና አውስትራሊያ የቻይናውን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መተግበሪያ ካገዱ ሀገራት መካከል ይጠቀሳሉ ደቡብ ኮሪያ በአጭር ጊዜ ተቀባይነት ያገኘው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መተግበሪያ ...
95 በመቶ የሚሆነው የአለማችን የኢንተርኔት ዝውውር የሚከናወነው በውቅያኖስ ውስጥ በተዘረጉ ገመዶች አማካኝነት ነው "ፕሮጀክት ዋተርወርዝ" የሚል ስያሜ የተሰጠው 50 ሺህ ኪሎሜትር የሚረዝም ገመድ ...
በሪያዱ ምክክር የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ እና የመሩት ልኡክ ከሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭና ከቭላድሚር ፑቲን አማካሪ ዩሪ ኡሻኮቭ ጋር ይወያያል። ...
74 መንገደኞችና አራት የበረራ ቡድን አባላትን አሳፍሮ ከአሜሪካ ሚኒያፖሊስ ወደ ካናዳዋ ቶሮንቶ ሲበር የነበረው የዴልታ አየርመንገድ አውሮፕላን በቶሮንቶ ፒርሰን ኤርፖርት ሲያርፍ ነው የተገለበጠው። ...
የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስተር ኪር ስትራመር ከጦርነት በኋላ ለሚኖር የሰላም ማስከበር ተሌእኮ ወታደሮች ለመላክ ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት አውሮፓውያን የዩክሬን ጦርነትን ...
በመንገደኞቹ መካከል የነበረው ድብድብ ከባድ እና መድማት ጭምር የነበረው መሆኑን ተከትሎ የአውሮፕላኑ አብራሪ በረራውን ለማቋረጥ እና ለማረፍ ተገዷል ተብሏል፡፡ ኢርዙሩም ኤርፖርት ለማረፍ የተገደደው ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results